ልማታዊነት ወይንስ ገበያ


በኢትዮ ቴሌኮም (ቲሌ)

marketing-image

ኢትዮ ቴሌኮም በ2025 ዓ.ም የ62% የገቢ ዕድገት ማስመዝገቡን በታላቅ ድምቀት አብስሯል። ነገር ግን ይህ ዕድገት እውነተኛ የምርታማነት ውጤት ነው ወይንስ የማክሮ-ኢኮኖሚ ቀውስ የወለደው አርቴፊሻል ቁጥር? ይህ መጣጥፍ የቴሌን የ7 ዓመታት የኦዲት ሪፖርቶች መሠረት በማድረግ፣ ከKPMG ሚስጥራዊ የንብረት ግምት ጀርባ ያሉትን እውነታዎች፣ ከመንግሥት ግራ ኪስ ወደ ቀኝ ኪስ የሚደረጉ የቢሊዮን ብሮች ግብይቶችን እና የልማታዊነት ፍልስፍና በሐገሪቱ የዲጂታል ምህዳር ላይ የጣለውን ስውር መዋቅራዊ ቀውስ በጥልቀት ይተነትናል።

መጽሐፉን በእዚኽ ያግኙ